“ከአሰብ ወደብ ጋር የሚያገናኘው የቡሬ አላማጣ መንገድ” ጉዳይ (ያሬድ ሹመቴ) Ethiopia to connect Assab-Bure road to its network by CDE

ሰሞኑን የኤርትራ መንግስት ልሳን የሆነው የኤርትራ ፕሬስ ባወጣው ዘገባ በቡሬ በኩል አሰብን ከ ከአላማጣ ጋር የሚያገናኝ 221.7 ሚልየን ዶላር የሚያወጣ መንገድ ለመስራት ከአለም ባንክ የኢትዮጵያ መንግስት መበደሩን ገልፆ ይህንንም የመንገድ ስራ ለህንድ ኩባንያ መሰጠቱን በዘገባው ያትታል። ኢትዮጵያ በአሰብ ጉዳይ ላይ ሊሳካ የማይችል ህልም ታልማለች ሲል የሚተቸው ይህ ዘገባ፥ “ኢትዮጵያ ስለምን ይህንን መንገድ ለመገንባት አሰበች?” ሲል ይጠይቃል።

በአሰብ ጉዳይ ላይ የኢትዮጵያ መንግስ ከቀድሞው የተለየ አቋም ያሳየበት ምንም አይነት መግለጫ እስካሁን አልወጣም። ስለተጠቀሰው የመንገድ ግንባታ የተለየ መግለጫ ይሰጥ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን።

በእርግጥ ዘገባው ልክ ነው? ከሆነስ አንድምታው ምን ይሆን?

Reference: Yared Shumete Facebook Page

Yared Shumete - ያሬድ ሹመቴ's photo.

Ethiopia to connect Assab-Bure road to its network by CDE
COMMENT: Good project and a surprisingly rare visionary idea from the Dedebits. But why would someone borrow US$ 221.7 million to pay a foreign company just to tarmac 85 km?

20 Mar, 2016 – Indian contractor has been awarded a $221.7 million road project in Ethiopia to build 84.56 kilometres from Eritrean border in Bure to Alamata-Mersa road that connects the main Mekele-Addis Ababa road.

The World Bank is paying for the project which is expected to take eight years.

Add your comment

Your email address will not be published.