የሰማያዊ ፓርቲ ዲሲፕሊን ኮሚቴ ሊቀመንበሩን ኢንጂነር ይልቃልን እና አቶ ወረታውን አባረርኩ አለ::

Semayawi Party discipline committee today announced that the the Party’s leader Eng. Yilkal Getnet and Woretaw Wasse are dismissed from the party.

The discipline committee also announced  the decision in their twitter page that Woinshet Mola and Sileshi Feyisa are banned from any leadership activity for two years.

It is also mentioned that the decision will be in action after the general assembly.

Blue Party is one of the strongest opposition parties. The leading party is well known in dismantling strong opposition parties in Ethiopia.

The former UDJ is one of those strong opposition parties in Ethiopia which are targeted by TPLF in recent years.

የሰማያዊ ፓርቲ ዲሲፕሊን ኮሚቴ ሊቀመንበሩን ኢንጂነር ይልቃልን እና አቶ ወረታውን አባረርኩ አለ:: በዛሬው እለት የተሰማው ዜና ደግሞ የሰማያዊ ፓርቲ ልሳን የነገረ ኢትዮጵያ አዘጋጅ በትዊተር ገጹ በዚህ መሰረት የድርጅቱ ሊቀመንበር ይልቃል ጌትነት እና ወረታው ዋሴ ከፓርቲው ሲባረሩ ወይንሸት ሞላ እና ስለሺ ፈይሳ ለ2 አምት ከማነኛውም የአመራርነት ቦታ ታግደዋል።ሰማያዊፓርቲ ሊቀመንበሩንና የቀድሞው የፋይናንስ ኃላፊን ከፓርቲው አባረረ። ሆኖም የሊቀመንበሩ መባረር ተግባራዊ የሚሆነው ከጠቅላላ ጉባኤ በኁዋላ መሆኑን እርምጃውን የወሰድው የዲስፕሊን ኮሚቴ ገልጹዋል ሲል ጽፏል::

ጠንካራ ፓርቲዎችን ሰርጎ ገብ አስገብቶ በመበታተን ጠንካራ አመራሮችን በመወንጀል ፓርቲዎችን አዳክሞ ብመቃብራቸው ላይ ተለጣፊ ታማኝ ተቃዋሚዎችን የሚተክለው ኢሕኣዴግ በሰማያዊ ፓርቲ ውስጥ ገብቶ እየበጠበጠ እንደሚገኝ ከተለያዩ ምንጮች የሚወጡ ዘገባዎችን ተመልክተናል::ፓርቲውን ለመቆጣጠር ፍላጎት ያለው ኢሕኣዴግ በሚደጉባቸው ሪፖርተር እና አዲስ አድማስ ጋዜጦች በኩል የፓርቲ አመራሮችን ስም ካለማስረጃ እና የፍትህ ውሳኔ ሲያጠፉ ከርመዋል::

 

#Minilik Salsawi

 

Add your comment

Your email address will not be published.