The hidden Ethiopian map

ይሄ ፎቶግራፍ የወጣው በዩኒሴፍ ድረ ገጽ ላይ ነው። ቦታው ደቡብ ኢትዮጵያ አላባ ቁሊቶ ነው። በአሶሬ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት። ይህ የትግራይን ክልል ከቤንሻንጉል ጉምዝ ያጎራበተው: አማራውን ከድንበር ገፍትሮ ያጠፋው: ካርታ በትግራይ ክልል ብቻ በድብቅ ሲሰራበት ቆይቶ ወደ ተቀረው የኢትዮጵያ ክፍል በዝግታ እየተሰራጨ ነው።  ካርታው ይፋዊ ባይሆንም በተለያዩ የኢትዮጵያ አከባቢዎች በመንግስታዊ መስሪያቤቶችና ትምህርት ቤቶች እያገለገለ ይገኛል።ትውልዱ እንዲማር እየተደረገ ነው። በውስጥ ለውስጥ ካርታው ይፋ ሆኗል። እያለማመዱት ነው። ነገ በይፋ ማወጃቸው የማይቀር ነው።

© Mesay Mekonnen

Original Ethiopia Map UNICEF Ethiopian Map

Add your comment

Your email address will not be published.