Emperor Haile Silassie Speech about Ethnicity ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ እና የብሔር ፖለቲካቸው
“በኢትዮጵያ የሚኖሩ ዜጎች ሁሉ ትወካይ እንደራሴ እንዲኖራቸው”
” በማንም ኢትዮጵያዊ መሀል በዘርም ሆነ በሃይማኖት ልዩነት እንዳይደረግ”
” ኢትዮፕያዊ ሁሉ ያንድ ትልቅ ቤተሰብ ተወላጅ ነው:: በወንድማማቸነት በ እኩልነት ይኑር”
” በኢትዮጵያ ግዛት የሚኖሩ ሁሉ በነጻነት የፈለጉትን ሃይማኖት እንዳይከተሉ አይከለከሉም”